SHASHE MEDIUM CLINIC

Call us for any question

0468103905 / 0993788686

Shashemenne Jamaican Sefer, Behind NOC Gas Station

Ethiopia

Office Hour: 08:00am - 05:30pm

info@shasheclinic.com

Deep Venous Thrombosis (የደም መረጋት ህክምና)

04,November 2020

Deep Venous Thrombosis (የደም መረጋት ህክምና)

ደም መርጋት በዉስጠኛዉ የደም መልስ የደም ስሮቻችን መከሰቱ በምርመራ ከተረጋገጠ ወዲያዉኑ ሃኪሞች መድሃኒት ይሰጣሉ። ይህ መድሃኒት አዲስ ወይም ተጨማሪ ደም መርጋት እንዳይፈጠር የራዉ ደም ደግሞ በመጠኑ እንዳይጨምር ይረዳል። ይህ መጀመሪያ የሚሰጠዉ መድሃኒት በመርፌ አማካኝነት ነዉ። መድሃኒቱም ሄፓሪን ይባላል፣ ይህ መድሃኒት በደምስር መርፌ መልክ ከተሰጠ ሆስፒታል ዉስጥ መቆየት ይኖራል። ከሄፓሪን ዉጪ አዳዲስ የተሰሩ እንደሱ የሚሰሩ በቆዳ ስር የሚሰጡም መድሃኒቶችም አሉ። በመርፌ ከሚሰጠዉም መድሃኒት ጋራ በአፍ የሚወሰድ ዋርፋሪን ወይም ኩማዲን የሚባል ኪኒን ይጀመራል። ይህ በአፍ የሚወሰደዉ መድሃኒት ስራዉን ለመጀመር ጊዜ ስለሚወስድበት በመርፌ አማካኝነት የሚሰጠዉ መድሃኒት ለተወሰኑ ቀናቶች ይቀጥላል።በመርፌ በኩል የሚሰጠዉ መድሃኒት የሚቆመዉ በአፍ የሚወሰደዉ መድሃኒት መስራቱ ከተረጋገጠ ከቀናት በኋላ ነዉ።

You May Also Like

24 Hour Emergency

Open round the clock for conve-nience, quick and easy access

Complate Lab Services

Cost-efficient, comprehensive and clinical laboratory services

Medical Professionals

Qualified and certified physicians for qulity medical care

EMERGENCY CALL: